
ቦሌ ከdelux Properties 74 ካሬ
120,000 birr
Description
Deluxe Properties 25 % ልዩ ቅናሽ በ10 % ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ፤ ለመኖር ፣ለማከራየት፣ለማትረፍ በሚመቸው መሃል ከተማ ቦሌ መዳሕኒአለም ሰላም ሲቲ ሞል አጠገብ በሚገኘው ሳይታችን ጊዜውን የሚመጥንና በከፍተኛ ጥራት እና በልዩ ዲዛይን ዘመናዊ አፓርትመንቶች በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል:: ባለ 1 መኝታ 74.1 m2 ባለ 2 መኝታ 103.89m2 134.39 m2 141.39 m2 ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል የላውንደሪ ክፍል ሁለት ቆንጆ እይታ ያላቸው በረንዳወች የመኪና ማቆሚያ በአፓርትመንቱ ዉስጥ የሚገኙ የጋራ መገልገያወች የከርሰ ምድር ውሃ የቆሻሻ ማስወገጃ መዋኛ ገንዳ ዘመናዊ ሊፍቶች አረንጉአዴ ስፍራ የስፖርት ቦታወች (ጅም,ስፓ) የስብሰባ አዳራሽ ቴራስ በተጨማሪም በፒያሳ በ 25 % ቅናሽ የቤት ባለቤት መሆን ይችላሉ:: በ ግንባታ ላይ ያሉ ከ 10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ለመኖር ፣ለማከራየት፣ለማትረፍ በሚመቸው መሃል ከተማ ፍሬንድሽፕ ፓርክ በሚገኘው ሳይታችን ባለ 1 መኝታ 61m2 , 77m2 ባለ 2 መኝታ 127m2 ,154m2 ባለ 3 መኝታ 173.6 m2 •ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ፣ ሳይት ለመጎብኘት ይደውሉ{phone=0913971793}
Seller
Ermiyas Masersha
Member since Jul 9, 2026
Location
Addis Ababa, Bole
Posted
Jul 9, 2026
Contact Seller
Send a message about this item. The seller can reply in Yayehut messages.
Or call
+251913971793Seller Rating
Loading feedback...