
1 / 3
Transport & SafetyGood
5in1 Deluxe Baby Bedside Crib
29,000 birr
Description
5in1 DELUXE BABY BEDSIDE CRIB European Standard High Quality Foldable Multifunctional Baby Playpen Bedside Crib Sleeping Crib Drop Side Travel Cot Baby Bed ከአዋቂ አልጋ ጋር መገጠም የሚችል ወደፈለጉበት ቦታ ማንቀሳቀስ የሚችሉት የልጅዎን ልብስ ፣ ዳይፐር ለመቀየር የሚሆን ቴብል ያለው በራሱ ላይ የሚገጠም አጎበር (ዛንዚራ) አብሮ ያለው ህፃኑን ከውስጥ ትተው እርስዎ የቤት ስራዎን ዘና ብለው መከወን ይችላሉ ምክኒያቱም አልጋው ጥልቅ ፣ ረዥም ሰፊ ስለሆነ ህፃኑ የትም አይሄድም አልጋው ዙሪያውን አየር በሚያንሸራሽሩ ስትራላይዝድ የአጎበር ጨርቅ የተሰራ ስለሆነ ይታፈናል በሙቀት ያልባል ብለው አያስቡ የራሱ ማጫወቻ ያለው ፤ከአልጋው ስር የተሰኩ ሁለት ዘንጎችን ሲገለብጡት ማኑዋሊ back and front እየተነቃነቀ ያጫውታል
importedjijiprams-and-strollers
Seller
S
Saby
Member since Jul 9, 2026
Location
Addis Ababa, Bole
Posted
Jul 9, 2026
Save listing
Contact Seller
Send a message about this item. The seller can reply in Yayehut messages.
Or call
+251947151730Seller Rating
Loading feedback...