
1 / 5
Plumbing & Water SystemsGood
Roto ለቤት ለግንባታ የሚሆን ጠንካራ የውሃ ታንከር (ሮቶ) — ከ300 እስከ 10,000 ሊትር
13,999 birr
Description
አዲስ ቤት እየገነቡ ነው? ወይስ የውሃ ማጠራቀሚያ መቀየር ይፈልጋሉ? ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል፣ ጠንካራ እና ጥራት ያለው የውሃ ታንከር (Tanker) ይዘንላችሁ መጥተናል። የእኛ የሮቶ (Roto) ታንከሮች ለቤት ግንባታ እና ለትላልቅ ፕሮጀክቶች ተመራጭ ናቸው። ታንከሮቻችንን ለምን ይመርጣሉ? በጣም ጠንካራ: በቀላሉ የማይሰነጣጠቅ እና የማይበሳ። ንፁህ ውሃ: ለመጠጥ ውሃ ተስማሚ (Food Grade) የሆነ። ለፀሐይ የማይበገር: በፀሐይ ሙቀት የማይለሰልስና የማይበላሽ። ሁሉም መጠኖች: 300Liter-10,000Liter ሁለት አማራጮች: በቁመት (Vertical) እና በጎን (Horizontal) የሚቀመጡ። ትራንስፖርት: አዲስ አበባ ውስጥ ለምትገኙ ደንበኞች (እስከ 20 ኪ.ሜ) በነፃ (Free Delivery) እናደርሳለን። ለክልል ከተሞችም በብዛት ለሚፈልጉ እናቀርባለን። አድራሻ: አዲስ አበባ ስልክ
importedjijiplumbing-and-water-supply
Seller
Y
Yobez Engineering
Member since Jul 9, 2026
Location
Addis Ababa, Lideta
Posted
Jul 9, 2026
Save listing
Contact Seller
Send a message about this item. The seller can reply in Yayehut messages.
Or call
+251966195477Seller Rating
Loading feedback...