
2bdrm Apartment In 📍 በአያት Et Villageበ, Yeka For Sale
6,596,000 birr
Description
በአያት Et village ጊዜውን የዋጁ ውብ እና ዘመናዊ አፓርትመንቶች በ አያት 49 አየር መንገድ ቤቶች አጠገብ የሚገኘው ሳይታችን ላይ በመሸጥ ላይ ነን! በማስታወቂያ ዋጋ ከተጨማሪ ልዩ ቅናሽ ጋር ያገኛሉ በካሬ 68,000 ብር ቅንጡ ዘመናዊ አፓርታማ ላይ ባለ 2 መኝታ ሙሉ ክፍያ ከ 6,300,000 ብር ጀምሮ ኢንቨስት ያድርጉ ባጭር ጊዜ የትርፍ ባለቤት ይሆናሉ። ተረክበው የሚከፍሉበት መንገድም አመቻችተናል በብር አግሪመንት ይግዙ!! 2 መኝታ - 96.75 ፣ 102 ፣ 107 እና 112 ካሬ 3 መኝታ - 172 ካሬ ቅድመ ክፍያ 30% 100% ለሚከፍል በ ካሬ 59,500 ብር ብቻ ያስተውሉ ህንፃው ሙሉ ለሙሉ የመኖሪያ አገልግሎት ብቻ ይሰጣል። 2B+G+9 + ቴራስ የጋራ መጠቀሚያ የእንግዳ ማረፊያ ቦታ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ ዘመናዊ የመጥሪያ አገልግሎት 2 ዘመናዊ አሳንሰር የ24ሰአት የደህንነት ካሜራዎች ጥበቃ የስፖርት ማዘውተሪያ ለበለጠ መረጃ{phone=0918408986}
Seller
Yared Gebre Real Consultant
Member since Jul 9, 2026
Location
Addis Ababa, Yeka
Posted
Jul 9, 2026
Contact Seller
Send a message about this item. The seller can reply in Yayehut messages.
Or call
+251918408986Seller Rating
Loading feedback...