
Only Baby" Electrical Breast Pumb የእጅ ንክኪ አልባ ጡት ማለቢያ!
7,500 birr
Description
Only Baby" electrical breast pumb የእጅ ንክኪ አልባ ጡት ማለቢያ! የዕለት ተዕለት ስራዎን ሳይበድሉ፣ ልክ እንደ ልብዎ እየተንቀሳቀሱ ወተት ማለብ የሚያስችል ዘመናዊ መፍትሄ በስኬት ገበያ ቀረበልዎ! ልዩ የሚያደርጉት ድንቅ ጥቅሞች፦ Hands-Free & Wireless ሙሉ በሙሉ ልብስ ውስጥ የሚሰካ፣ ያለምንም እጅ እገዛ እና ያለ ምንም ገመድ የሚሰራ በመሆኑ ፍጹም ነፃነት ይሰጥዎታል! የመጠን ማስተካከያና መለዋወጫ ያለው — በልዩ የተካተቱት እንደ ጡትዎ መጠን የሚቀያየሩ ማስፊያ/ማስተካከያዎች (Bra Adjusters) እና ተጨማሪ መለዋወጫ ክፍሎች ስላሉት ለሁሉም እናት ምቹ ነው! ባለ 4 ሞዶችና 12 ደረጃዎች — ህመም በሌለው መልኩ የማሸት፣ የማነቃቃትና የማለብ ፍጥነቱን ልክ እንደ ፍላጎትዎ በንክኪ (Touch) ማስተካከል ያስችላል! በጣም ጸጥተኛ (Noise-Free) — እጅግ ዘመናዊና ድምጽ የማይሰማ በመሆኑ ህጻናትን በፍጹም ሳይረብሹ በማንኛውም ቦታ ማለብ ይችላሉ!
Seller
Gursha Gebeya
Member since Jul 9, 2026
Location
Addis Ababa, Addis Ketema
Posted
Jul 9, 2026
Contact Seller
Send a message about this item. The seller can reply in Yayehut messages.
Or call
+251992360490Seller Rating
Loading feedback...