የመኪና መሸፈኛ /Car Cover
Vehicle Parts & AccessoriesGood

የመኪና መሸፈኛ /Car Cover

11,000 birr

Description

ዉሃ የማያስገባ የመኪና ሽፋን/Waterproof DESCRIPTION መኪና መሸፈኛ በተመጣጣኝ ዋጋ (water proof car cover) ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን(free delivery)100% ልዩነቱ 1ኛ. Waterproof 2ኛ. UV sunlight �ለዝናብ for rain �ለ ፀሀይ for sun �ለ አባራ መከላከያ የሚሆን 1. ከፍተኛ ጥራት ካለው ማቴሪያል የተሰራ ፣ በግልጋሎት ብዛት ከሚመጣ መጫጫር የሚቋቋም ፣ መኪናዎን ከማንኛውም የአየር ሁኔታ ይጠብቁ (ከቆሻሻ ፣ ከዛፍ እርጋፊ ፣ ከአእዋፍ ጠብታዎች እና የመሳሰሉትን ይከላከላል። 2. ጨርቁ ከፍተኛ ውሃን የማያስተላልፍ ሲሆን UV የፀሐይ ጨረርን የሚቋቋም ንብርብር የመኪናውን ሽፋን ፌድ እንዳይሆን ይከላከላል. 3. ኃይለኛ ንፋስን መቋቋም የሚችል 4. ከተስማሚ መያዣ ቦርሳ ጋር ይመጣል ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን � ዋጋ :- 15,000 birr large size ከ 11,000 birr ጀምሮ small size

importedjijicar-parts-and-accessories

Seller

y

yabsira

Member since Jul 9, 2026

Location

Addis Ababa, Yeka

Posted

Jul 9, 2026

Save listing

Contact Seller

Send a message about this item. The seller can reply in Yayehut messages.

Seller Rating

Loading feedback...

Leave seller feedback