
በባምቢስ ልዩ አፓርትመንት ባለቤት ይሁኑ! በከተማችን እጅግ ተፈላጊ ሆቴል ስታንዳርድ
14,040,000 birr
Description
በባምቢስ ልዩ አፓርትመንት ባለቤት ይሁኑ! በከተማችን እጅግ ተፈላጊ እና ስትራቴጂካዊ በሆነው የባምቢስ አካባቢ ጥራቱን የጠበቀ ዘመናዊ መኖሪያ ወይም ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኝ ኢንቨስትመንት ለሚፈልጉ ድንቅ አጋጣሚ! አካባቢ፦ ኡራኤል ባምቢስ ሱፐርማርኬት ፊት ለፊት፣ ሆቴል ስታንዳርድ የሆነ። 1 ሙሉ ወለል ጂም 1 ሙሉ ወለል ስፓና የውበት ሳሎን ያለው፤ የከርሰምድር ውሃና ሰፊ ቴራስ ያለው!! ልዩ የሚያደርጉት ጥቅሞችና የዋጋ ዝርዝር፦ የካሬ ዋጋ፦ በካሬ 120,000 ብር ብቻ የቅድመ ክፍያ፦ 25% ቅድመ ክፍያ ብቻ በመክፈል የቤትዎ ባለቤት መሆን ይጀምራሉ። የሚገኙ የቤት አማራጮች (በከፊል)፦ ባለ 1 መኝታ (1 BR) ጠቅላላ ስፋት (Total Area)፦ 100.22 ካሬ ባለ 2 መኝታ (2 BR) ጠቅላላ ስፋት (Total Area)፦ 130.94 ካሬ ባለ 3 መኝታ (3 BR) ጠቅላላ ስፋት (Total Area)፦ 172.94 ካሬ የባምቢስ መለያ የሆነውን ይህንን ድንቅ ታወር ሳይት መጥተው እንዲጎበኙ እንጋብዝዎታለን! ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉልን፦ ኢትዮጵያ ሪል እስቴት ፕሮፐርቲ - ለህልምዎ መሳካት ታማኝ አጋር!
Seller
ገልፍ
Member since Jul 9, 2026
Location
Addis Ababa, Bole
Posted
Jul 9, 2026
Contact Seller
Send a message about this item. The seller can reply in Yayehut messages.
Or call
+251972283228Seller Rating
Loading feedback...