
1 / 2
Home DecorGood
Water Proof Mattress(Bed) Cover
4,200 birr
Description
Water proof mattress cover ውሃ ስርገትን ወደ ፍራሽ ውስጥ እንዳይገባ እና አላስፈላጊ ሽታን እንዲሁም ድካምን የሚከላከል አንሶላ water proof ምንም አይነት እርጥበት የማይልሳልፍ ፍራሻችሁ በልጆች ሽንት እና በተለያዩ ፍሳሾች ቶሎ እየቆሸሸ ለተቸገራችሁ ፍቱን መፍትሄ የመንኮሻኮሽ ድምፅ ፤የማንሸራተት ፀባይ የሌለው ሲፈልጉ አውልቀው የሚያጥቡት ለማጽዳት ቀላል ነው የፍራሽዎን የማገልገል ዋስትናዎ ረዘም ላለ ጊዜ አልጋህን የበለጠ ምቹ ያደርገዋል አለርጂዎችን ወይም ሳንካዎችን ያግዳል። የፍራሽ ጥራትን ይጠብቃል Size ... 180cm *2M 150cm*2M 120cm*2M 90cm*2M ያሉበት ድረስ በነጻ ትራንስፖርት እናደርሳለን (FREE DELIVERY) በመደወል መረጃ መውሰድ እና እቃ ማዘዝ ይቻላል። የቴተለያዩ እቃዎች እና ዝርዝር መረጃ ለማግኝት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ በኪስዎ ጥሬ ገንዘብ ካልያዙ በሞባይል ባንኪንግ ማስተላለፍ ይችላሉ::
importedjijidecor-accessories
Seller
E
ETHIO KITCHEN
Member since Jul 9, 2026
Location
Addis Ababa, Lideta
Posted
Jul 9, 2026
Save listing
Contact Seller
Send a message about this item. The seller can reply in Yayehut messages.
Or call
+251941661559Seller Rating
Loading feedback...