Glarie Elevator
1 / 8
Heavy Equipment & MachineryGood

Glarie Elevator

500,000 birr

Description

ለግንባታዎ ትክክለኛዉን ሊፍት መምረጥ ትልቅ ዉሳኔ ሊሆን እንደሚችል ያውቃሉ እንግዲያዉስ ለዚሕም ነዉ በመረጃለይ የተመሰረተ ምረጫ እንዲያደርጉ የሚፈልጉትን መረጃ ለእርስዎ ለማቅረብ የወደድነዉ ። ድርጅታችን በአሳንሰር ማምረቻ ላይ ያተኮረ ሲሆን እሱም የ ጀርመን ስሪት የሆነው ግላሪ ይባላል ከ 486 በላይ አሳንሰሮችን በጥራት አስመጥተን መግጠማችን ደንበኞቻችን ምስክሮች ናቸዉ፤ከሽያጭ በኋላ የምንሰጣቸዉ የጥገና አገልግሎት ይህም የ 2 ዓመት ነጻ ሜንቴናንስን ያጠቃለለ ሲሆን ድርጅታችንንም ልዩ ያደርገዋል እናም ልዩ የደንበኛ አገልግሎት በማቅረብ እናምናለን ፤በምርቶቻችን ላይ ልዪ ፍላጎት ካሳደሩ የአሳንሰሮቻችንን ባሕርያት እና ጥቅሞችን የሚያጎሉ ተጨማሪ መረጃዎችን ድርጅታችን ሊያቀርብልዎ ዝግጁ ነዉ። እንዲሁም የእርስዎን ልዩ ፍላጎቶች (በአሳንሰሩ ለይ እንዲጨመር የሚፈልጉትን ልዩ ፍላጎት) ካለ ድርጅታችን ሁነኛ መፍትሄ ሊሰጥዎ ዝግጁ ነዉ ። ታዲያ ኦርደር ያደረጉትን አሳንሰር ከ አ 4 ወር ባነሰ ጊዜ ዉስጥ ድርጅታችን ያስረክቦታል ይህም በኢትዮጵያ እና በምስራቅ አፍሪካ የ አሳንሰርን ገበያ ከ 80%በላይ እንድንይዝ አድርጎናል። የምናቀርባቸው የ አሳንሰር አይነቶች Hospital Elevator Passenger Elevator Home Lift Panoramic Elevator Escalator Freight/ Cargo Elevator,and Car Elevator.

importedjijiheavy-equipments-machinery

Seller

I

Inverter&Lithium Battery,Lift

Member since Jul 9, 2026

Location

Addis Ababa, Nifas Silk-Lafto

Posted

Jul 9, 2026

Save listing

Contact Seller

Send a message about this item. The seller can reply in Yayehut messages.

Seller Rating

Loading feedback...

Leave seller feedback