
Dogs Dry Food 5kg
6,000 birr
Description
ሞንቴጎ ክላሲክ - ለትላልቅ ዝርያ እና ቡችላዎች የሚሆን ደረቅ ምግብ (Montego classic large breed puppy) ሙሉ በሙሉ ተፈጥሯዊና የተመጣጠነ ፕሪሚየም ምግብ ሲሆን፥ ለተሟላ ጠቅላላ ጤንነት የሚያስፈልጉ ወሳኝ ቪታሚኖች እና ሚነራሎችን ያካተተ ነው። ቡችላዎች የሚያድጉበት ፍጥነት ይለያያል። በጣም ግዙፍ የሚባሉ የውሻ ዝርያዎች (Giant breeds) በሳምንት እስከ ሁለት ኪሎ ግራም እያደጉ እንኳን ሙሉ ለአቅመ-አዳም ለመድረስ እስከ ሁለት ዓመት ሊፈጅባቸው ይችላል፤ ትናንሽ ዝርያዎች ደግሞ በ9 ወራት ውስጥ ብቻ ያድጋሉ። ከሚመገቡት ምግብ ከፍተኛውን ጥቅም እንዲያገኙ ከተፈለገ፥ ቡችላዎች ለነገው ትልቅ ማንነታቸው ዛሬውኑ ተስማሚውን ምግብ መመገብ አለባቸው። ይህ የክላሲክ ፖፒ (Classic puppy) ለትላልቅ እና ግዙፍ ዝርያዎች ተብሎ በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀው ፕሪሚየም ምግብ፥ ቡችላዎችዎ ረጅም እና ጤናማ ህይወት እንዲጀምሩ የሚያስፈልጋቸውን ሁሉንም ነገር አሟልቶ ይዟል። ለማዘዝ
Seller
Kuru Dogs and accessories
Member since Jul 9, 2026
Location
Addis Ababa, Yeka
Posted
Jul 9, 2026
Contact Seller
Send a message about this item. The seller can reply in Yayehut messages.
Or call
+251975588725Seller Rating
Loading feedback...