
Vehicle Parts & AccessoriesGood
Car Body Cover
11,000 birr
Description
ዉሃ የማያስገባ የመኪና ሽፋን/Waterproof D!ESCRIPTION መኪና መሸፈኛ በተመጣጣኝ ዋጋ (water proof car cover) ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን(free delivery)100% ልዩነቱ 1ኛ. Waterproof 2ኛ. UV sunlight �ለዝናብ for rain �ለ ፀሀይ for sun �ለ አባራ መከላከያ የሚሆን 1. ከፍተኛ ጥራት ካለው ማቴሪያል የተሰራ ፣ በግልጋሎት ብዛት ከሚመጣ መጫጫር የሚቋቋም ፣ መኪናዎን ከማንኛውም የአየር ሁኔታ ይጠብቁ (ከቆሻሻ ፣ ከዛፍ እርጋፊ ፣ ከአእዋፍ ጠብታዎች እና የመሳሰሉትን ይከላከላል። 2. ጨርቁ ከፍተኛ ውሃን የማያስተላልፍ ሲሆን UV የፀሐይ ጨረርን የሚቋቋም ንብርብር የመኪናውን ሽፋን ፌድ እንዳይሆን ይከላከላል. 3. ኃይለኛ ንፋስን መቋቋም የሚችል 4. ከተስማሚ መያዣ ቦርሳ ጋር ይመጣል ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን � ከ 11,000 birr ጀምሮ small size ለማዘዝ ይደውሉ ወይም በዚህ{phone=0900468773}
importedjijicar-parts-and-accessories
Seller
y
yabsira
Member since Jul 9, 2026
Location
Addis Ababa, Yeka
Posted
Jul 9, 2026
Save listing
Contact Seller
Send a message about this item. The seller can reply in Yayehut messages.
Or call
+251900468773Seller Rating
Loading feedback...