
1 / 3
Children's FurnitureGood
የልጆች መማሪያ ወንበር እና ጠረቤዛ
9,999 birr
Description
የልጆች መማሪያ ወንበር እና ጠረቤዛ መደርደሪያ ያለው ቦታ የማይይዝ ቀላል እና ምቹ ቁመታቸው እንደልጆቹ ቁመት ማጠርና መርዘም የሚችል ልጆችዎን ካሁኑ ለትምህርት፣ ለንባብ እና ለእውቀት ቅርብ እንዲሆኑ ከፈለጉ ይሄንን መጽሃፍ መደርደሪያ ያለው ጠረጴዛና ወንበር በስጦታ ያበርክቱላቸው ጠረፔዛው እና ወንበሩ እንደልጆቹ ቁመት ማስረዘምና ማሳጠር የሚችሉት ነው ሲሆን ከ 8 እስከ 16 አመት ለሚሆኑ ልጆች የሚሆን ነው በgolden distance design መሰራቱ ደሞ የልጆችን አቀማመጥ ለጀርባቸው ምቹ ያደርገዋል። ቁመቱን ለማሳጠርና ለማስረዘም ቀላል መሆኑ ደሞ ተመራጭ ያደርገዋል
importedjijichildrens-furniture
Seller
B
BT Online Shop
Member since Jul 9, 2026
Location
Addis Ababa, Bole
Posted
Jul 9, 2026
Save listing
Contact Seller
Send a message about this item. The seller can reply in Yayehut messages.
Or call
+251995768518Seller Rating
Loading feedback...