3bdrm Apartment in 🎄🎅 ልዩ ቅናሽ – ግዮን ሆምስ, Bole for sale
1 / 8
Houses & Apartments for SaleGood

3bdrm Apartment in 🎄🎅 ልዩ ቅናሽ – ግዮን ሆምስ, Bole for sale

16,500,000 birr

Description

091XXXXXXX የክርስማስን በዓል በራስዎ ቤት ያክብሩ! በዚህ የክርስማስ ወቅት ለተወሰነ ጊዜ ብቻ የሚቆይ ልዩ የዋጋ ቅናሽ እና የክፍያ ቀላል አማራጮችን አቅርበናል። 95% የተገነቡ ቤቶች 80% የተገነቡ ቤቶች 45% የተገነቡ እና በቁፋሮ ላይ ያሉ በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ የተናጠል ካርታ ያላቸው የመረከቢያ ጊዜ አማራጮች • በ3 ወር • በ1 አመት • በ2 አመት • በ3 አመት በቦሌ ወሎ ሰፈር እና ጎተራ መሃል በሚገኘው 20,000 ካሬ ላይ ያረፈ ሰፊ ኮምፓውንድ በከፍተኛ ጥራት እና ልዩ ዲዛይን የተገነቡ ዘመናዊ አፓርትመንቶች የቤቱ ተጨማሪ አማራጮች የሰራተኛ ክፍል ከነመታጠቢያ የላውንደሪ ክፍል 2 ቆንጆ እይታ ያላቸው በረንዳዎች 2 የመኪና ማቆሚያ በኮምፓውንድ ውስጥ ያሉ የጋራ መገልገያዎች የከርሰ ምድር ውሃ የቆሻሻ ማስወገጃ መዋኛ ገንዳ የልጆች መጫወቻ ዘመናዊ ሊፍቶች አረንጓዴ ስፍራ የስፖርት ቦታዎች (ጅም፣ ስፓ) ሱፐር ማርኬት የክርስማስ ልዩ ቅናሽ! እኛ የምናስረክበዎት ቤት ብቻ ሳይሆን ሰላማዊ እና ዘመናዊ የኑሮ ሁኔታ ነው። ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ እና ሳይት ለመጎብኘት091XXXXXXX

importedjijihouses-apartments-for-sale

Seller

Y

Yared Gebre Real Consultant

Member since Jul 9, 2026

Location

Ethiopia

Posted

Jul 9, 2026

Save listing

Contact Seller

Send a message about this item. The seller can reply in Yayehut messages.

Seller Rating

Loading feedback...

Leave seller feedback