
1 / 3
Good
Foldable Laundry Hamper Storage Basket
2,600 birr
Description
ተጣጣፊ የልብስ እና የዕቃ ማስቀመጫ ባስኬት 1 psc 2600 birr የልጆች ልብሶች፣ አሻንጉሊቶች፣ መጫወቻዎች፣ መጽሐፎችና ሌሎች ዕቃዎችን በአንድ ቦታ በንፁህ ሁኔታ ለማስቀመጥ ተስማሚ። ቀላል ክብደት ያለው እና ለመጠቀም ምቹ። ጠንካራ እና ዘላቂ ከፍተኛ ጥራት ያለው እቃ። ተጣጥፎ የሚቀመጥ ስለሆነ ቦታ አይወስድም። ለመኝታ ክፍል፣ ለልጆች ክፍል፣ ለመታጠቢያ ቤት ወይም ለማንኛውም ቦታ ተስማሚ። ቤትዎን የተደራጀ እና ንፁህ እንዲቆይ ይረዳል። በነፃ ያሉበት እናደርሳለን Free Delivery
importedjijistorage-organization
Seller
B
Beki Mart Shop
Member since Jul 9, 2026
Location
Addis Ababa, Bole
Posted
Jul 9, 2026
Save listing
Contact Seller
Send a message about this item. The seller can reply in Yayehut messages.
Or call
+251969135844Seller Rating
Loading feedback...