
Mastella 3 In 1 Bassinet Swing
17,000 birr
Description
Mastella 3 in 1 Bassinet Swing አዲስ እና አስተማማኝ የህፃናት ማስቀመጫ፣ማስተኛ እና ዥዋዥዌ አልጋ በአንድ ላይ ! ሁሉንም አውቶማቲክ ዥዋዥዌዎችን ያስናቀ የመሸከም አቅሙ ከፍተኛ – 18 ኪ.ግ. እስከ 3 አመት ድረስ ህፃናትን የሚያገለግል ወደ ኋላ በመዘርጋት እንደ አልጋ ይጠቀሙበታል ህፃኑ መቀመጥ ሲጀምር እንደ መቀመጫ ያገለግላል 5 ደረጃ የፍጥነት መቆጣጠሪያ – ህፃኑን ለማስተኛት፣ ለማስፈንደቅ እና ሌሎች ጥቅሞች ለማግኘት እንደ አላርም የቆይታ ሰዓት: 15 / 30 / 45 ደቂቃ: ሰዓቱን ሲጨርስ መወዛወዝ ያቆማል ቀጥታ በሶኬት፣ Powerbank ወይም በባትሪ ይጠቀማሉ በተንቀሳቃሽ ስልክ ወይም USB ሊጫወት የሚችል 15 የተለያዩ ዜማዎች – ለህፃኑ መዝናኛና ማስተኛ Remote Control – ከሶፋዎ ርቀት ላይ የህፃኑን እንቅስቃሴ በሪሞት መቆጣጠር 5 አዝራር ተሰኪዎች እና በተዘጋጀ ቀበቶ የህፃኑን ደህንነት የሚጠብቁ ትራስ እና ዛንዚራ – ለጥራት የተጨመሩለት ከላይ ወደ ታች የሚንቀሳቀሱ አሻንጉሊቶች – ህፃኑን በሳቅ ያስፈነድቃሉ ዋጋ: 12,900 ብር ብቻ! ለማዘዝ ይደውሉ{phone=0909403003} በቴሌግራም ለማዘዝ ይህን ቻናል ለወዳጅ ዘመድ ማካፈል አይርሱ!
Seller
WUB MARKET/ውብ ገበያ
Member since Jul 9, 2026
Location
Addis Ababa, Addis Ketema
Posted
Jul 9, 2026
Contact Seller
Send a message about this item. The seller can reply in Yayehut messages.
Or call
+251909403003Seller Rating
Loading feedback...