Smart Watch
1 / 2
Good

Smart Watch

7,999 birr

Description

Hanioteko SQ-15 Ultra High quality with 3 straps Amoled HD Screen Jet black color የልብ ምትን ይለካል ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን ስፖርት ስንሰራ ይቆጥርልናል ብዙ ሰአት ስንተኛ ይቀሰቅሰናል የራሱ አላርም አለው ከስልክ ጋ በ Bluetooth ተገናኝቶ ስልክ መደወል እንዲሁም ማናገር ይቻላል የራሱ ስፒከር ያለው ሙዚቃ ማዳመጥ የሚያስችል የተጓዝነውን ርቀት ይመዘግባል፣ ከስልክ ጋ ተገናኝቶ ፎቶ ለማንሳት የሚረዳ BATTERYw ከ10 ቀን ድረስ ሚቆይ( based on your usage) ብዙ አይነት የ ስፖርት አይነቶች ያሉት እና የምንሰራውን ስፖርት የሚቆጥር ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናመጣለን

importedjijismart-watches

Seller

Y

Yafet

Member since Jul 9, 2026

Location

Addis Ababa, Bole

Posted

Jul 9, 2026

Save listing

Contact Seller

Send a message about this item. The seller can reply in Yayehut messages.

Seller Rating

Loading feedback...

Leave seller feedback