Original Dxn Massage Oil
Body CareGood

Original Dxn Massage Oil

2,300 birr

Description

DXN Gano Massage Oil የጀርባ ፣ የወገብ ፣የእግር የጡንቻና የመገጣጠሚያ ህመም አለብዎት? -እንግዲያውስ Gano Massage Oil የመታሻ Oil ይዘንልዎት መጥተናል -በእድሜ መግፋት ለሚመጡ ችግሮች ፍቱን መፍትሄ የሆነ -የብርድ ችግር ላለባቸው አስፈላጊ -የህመም ስሜትን የሚያጠፋ ሙሉ ለሙሉ ከተፈጥሮ ግብአት (ከቀይ እንጉዳይ የእፅዋት ሁሉ ንጉስ እና ከፓልም ኦይል ፣ ቫይታሚን A , E የበለፀገ የተመረተ በተጨማሪ ደግሞ ለፀጉር እድገት ፣ ፊት እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው። ለህፃናት ልጆቻችን ለ ሰውነታቸው መታሻ እንዲሁም እንደ ቅባትነት መጠቀም እንችላለን ምክንያቱም በውስጡ ቀይ እንጉዳይ ስላለው ።

importedjijibath-body

Seller

M

Metadel

Member since Jul 9, 2026

Location

Addis Ababa, Bole

Posted

Jul 9, 2026

Save listing

Contact Seller

Send a message about this item. The seller can reply in Yayehut messages.

Seller Rating

Loading feedback...

Leave seller feedback