
1 / 2
Good
ኩምቴል ባለ 4-ምድጃ 2 ኤሌክትሪክ/2 ሲሊንደር ስቶቭ!/Free Delivery
7,500 birr
Description
ኩምቴል ባለ 4-ምድጃ 2 ኤሌክትሪክ/2 ሲሊንደር ስቶቭ! በአንድ ጊዜ አራት አይነት ምግብ ማብሰል የሚያስችልዎ እጅግ ዘመናዊ ዲዛይን ያለው ማሽን ነው። ባለ 4-ምድጃ አቅም: በአንድ ጊዜ ብዙ ምግብ በማብሰል ጊዜ ይቆጥቡ። ፈጣንና አስተማማኝ ሙቀት: የሽቦዎቹ ጥራት በጣም ከፍተኛ ስለሆነ ምግቦን በፍጥነት ያበስላል። ቄንጠኛ ጥቁር ዲዛይን: ከማንኛውም የወጥ ቤት እቃ ጋር የሚሄድ፣ ማራኪ እና በቀላሉ የሚጸዳ ገጽታ አለው። . የሙቀት መቆጣጠሪያ ቁልፎች: ለእያንዳንዱ ምድጃ የተለያየ የሙቀት መጠን በቀላሉ መምረጥ ይችላሉ። 5. ምቹ እና ተንቀሳቃሽ: ለቤት አገልግሎት፣ ለአፓርትመንቶች፣ ለሆቴሎች ወይም ለአነስተኛ ካፌዎች ፍጹም ተስማሚ ነው። ይዘዙን ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናደርሳለን ( Free Delivery/ዴሊቨሪ አናስከፍልም) Telegram channel ትእዛዝ፣ አስተያየት እና ጥያቄወትን በቴሌግራም ለማቅረብ . . . .
importedjijikitchen-appliances
Seller
M
Michu Online Gebeya
Member since Jul 9, 2026
Location
Addis Ababa, Yeka
Posted
Jul 9, 2026
Save listing
Contact Seller
Send a message about this item. The seller can reply in Yayehut messages.
Or call
+251924243858Seller Rating
Loading feedback...