Chicco Multifunctional Bather
1 / 4
Good

Chicco Multifunctional Bather

8,999 birr

Description

CHICCO 4-in-1 Foldable Baby Bath Tub Set – The Smart Mom’s Choice! Pay After You Love It! | Fast Home Delivery! CHICCO 4-በ -1 ተጣጣፊ የልጆች ማጠቢያ – የአስተዋይ እናቶች ምርጫ! ልጅዎን ሲያጥቡ ደስታኛ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ቀላል ያድርጉ! ከፍተኛ ቦታ የሚይዙ ማጠቢያዎች ከዚህ በኋላ አያስፈልጉም – ይህ በቀላሉ ተጣጣፊ፣ተንቀሳቃሽና እና ቦታ ቆጣቢ ማጠቢያ ለዘመናዊ እናቶች ከከፍተኛ ጥራት ጋር ቀርቦለዎታል! ለምን እናቶች ይወዱታል? 4-አይነት-መሳሪያዎች የተካተቱበት – ማጠቢያ + ባልዲ + የውሃ መቅጃ እና ልጁ ቆሻሻ እንዳይነካው ተደራቢ መረብ ምቹ እና አስተማማኝ – ለሕፃን ቆዳ ተስማሚ እና የማይንሸራተት ተጣጣፊ መሆኑ – ቦታ የማይይዝ፣ ለመሸከም ቀላል፣ በጉዞ ጊዜም መጠቀም የሚችሉት በከፍተኛ ጥንካሬ የተሰራ – ግፊትን ይቋቋማል፣ ረጅም የቆይታ ጊዜ Chicco ብራንድ– በዓለም አቀፍ ዙሪያ የታመነ ብራንድ መሆኑ አዲስ ከተወለዱ እስከ ታዳጊ ሕፃናት ተስማሚ! በቤትም ሆነ በጉዞ – የልጅዎ ምቾት ሁሌ ከእርስዎ ጋር ነው አሁን ይዘዙ!

importedjijibabies-and-kids-accessories

Seller

W

WUB MARKET/ውብ ገበያ

Member since Jul 9, 2026

Location

Addis Ababa, Addis Ketema

Posted

Jul 9, 2026

Save listing

Contact Seller

Send a message about this item. The seller can reply in Yayehut messages.

Seller Rating

Loading feedback...

Leave seller feedback