
1 / 6
Houses & Apartments for SaleGood
8bdrm House in ሸገር ሲቲ, Oromia-Finfinne for sale
22,500,000 birr
Description
ገላን ከተማ ማዘጋጃ ፊለፊት 30 ሜትር መንገድ ዳር G+1 ፎቅ ሲሆን ለሁለት ካርታ መካፈል የሚችል አራት አባወራ ለየብቻው የሚያናር ግራውነድ ላይ ባለ 3 መኝታ ሁለት ቤት ሌላ ግራውንድ ላይ ባለ 2 መኝታ ከላይ ባለ 3 መኝታ እና በላ 2 መኝታ የሆነ ሲሆን ሁሉም የራሳቸው ኪችን ካቢኒት ፣ቁም ሳጥን፣ሽወር ሽንት ቤት የተገጠመለት፣ 12,000 ሊትር ሮቶ ከነ አውቶማቲክ ፓምፕ ያለው እንዲሁም ከፊለፊት ለግሮሰሪና ለምግብ ቤት የሚሆን ራሱን የቻለ ሀሉን ያሟላ ማለትም ኪችን፣ ሻወር ሽንት ቤት፣ባር፣ስጋ ቤት ለብቻው ራሱን የቻለ ለተለያየ ንግድ የሚሆን እነዲሁም 5መኪና ማቆም የሚችል ፖርኪንግ የለው እና አካባቢው ላይ የመንግስት መስሪያ ቤቶች እና ትምህርት ቤቶች አሉት በጣም የለማ ሰፈር ዲጂታል ካርታ የሆነ ገዢ ብቻ ይደውል አስቸኳይ ነው{phone=0912641272}
importedjijihouses-apartments-for-sale
Seller
E
Eyob Teshome
Member since Jul 9, 2026
Location
Oromia, Oromia-Finfinne
Posted
Jul 9, 2026
Save listing
Contact Seller
Send a message about this item. The seller can reply in Yayehut messages.
Or call
+251912641272Seller Rating
Loading feedback...