
5kw Solar Panel Invertor and Lithium Ion Batteries
571,000 birr
Description
ጀነሬተርን በተሳካ ሁኔታ አስቀርተናል!! ስንት killowat ይፈልጋሉ 2.7kw,3.3kw,5kw,8kw,10kw, 12kw,16kw,20kw,30kw,50kw, 100kw ከገበያዉ ምን ይለየናል? 1.በዘመኑ የመጨረሻ የባትሪ ቴክኖሎጂ ውጤት ሊትየም (LiFePo4 Lithium Battery )በምርቶቻችን መጠቀማችን። 2.ከ5 አይነት በላይ አለም አቀፍ ብራንዶች መያዛችን(Sako,shoto,Deye,SREN and Must 3.ገበያ ላይ ካለዉ ምርት በተለየ ኢንቨርተር ፣ ባትሪው እና መቆጣጠሪያ ሲስተሙ በአንድ ላይ ( all in one) ሆኖ ላጠቃቀም እንዲመች ሆኖ መምጣቱ ። 4. hybrid system በመሆኑ። 5. በመካከለኛ እና በከፍተኛ የ ሃይል አማራጭ መገኘቱ(By single and Three phase) ለመኖሪያም ሆነ ለመስሪያ ቦታዎች ለህክምና ጣብያ ተስማሚ። ድምፅ እንዲሁም የአየር ብክለት የሌለዉ። አነስተኛ ጥገና እና አስተማማኝ 15 + አመት የህይወት ጊዜ 5 yrs warranty and 1yr free maintenance{phone=0998531682}
Seller
Solar Energy Provider
Member since Jul 9, 2026
Location
Addis Ababa, Gullele
Posted
Jul 9, 2026
Contact Seller
Send a message about this item. The seller can reply in Yayehut messages.
Or call
+251998531682Seller Rating
Loading feedback...