ኤሌክትሪካል የፀጉር ማበጠሪያና ማለስለሻ Progemei Profesional Hair Straightener
Good

ኤሌክትሪካል የፀጉር ማበጠሪያና ማለስለሻ Progemei Profesional Hair Straightener

3,899 birr

Description

ኤሌክትሪካል የፀጉር ማበጠሪያና ማለስለሻ Progemei profesional hair straightener ዘመናዊ ኤሌክትሪካል የፀጉር ማበጠሪያ የትም ሳይሄዱ በቤትዎ ሆነው ውበትዎን ይጠብቁ የተንጨባረረ፣ የተሻሸና የተዝረከረከ ፀጉር ተሰባብሮ ስለሚያልቅ አያድግም ውበትም አይኖረውም progemei professional hair straightener ሙቀት መቆጣጠሪያ ያለው ለአያያዝና ለአጠቃቀም ምቹ ለማንኛውም አይነት ፀጉር የሚሆን ከውስጡ በኩል ሴራሚክ ስለሆነ ፀጉር አይጎዳም ፀጉር እንዲያብረቀርቅ ያደርጋል እስከ 750 ዲግሪ ፋራናይት ድረስ ይግላል! Voltage 220—240V Rated requency 50—60Hz Heat control up to 750 degree faranite Thermostatically controlled switch Ceramic plate for even heat distribution ሙሉ ዋስትና ያለው ይዘዙን ያሉበት ቦታ ድረስ በነፃ እናደርሳለን

importedjijitools-accessories

Seller

M

Mahlet Electronics

Member since Jul 9, 2026

Location

Addis Ababa, Nifas Silk-Lafto

Posted

Jul 9, 2026

Save listing

Contact Seller

Send a message about this item. The seller can reply in Yayehut messages.

Seller Rating

Loading feedback...

Leave seller feedback